am_tq/1ki/20/09.md

418 B

አክዓብ ለቤን ሃዳድ የመለሰለት መልዕክት ምን የሚል ነበር?

አክዓብ፣ በመጀመሪያው የቤን ሃዳድ ጥያቄ መስማማቱን፣ ሁለተኛውን ግን እንደማይቀበለው ነገረው

ለአክዓብ መልዕክት የቤን ሃዳድ ምላሽ ምን ነበር?

ቤን ሃዳድ ሰማርያን አመድ እንደሚያደርጋት ማለ