am_tq/1ki/20/07.md

705 B

የእስራኤል ንጉሥ ከአገሪቱ ሽማግሌዎች ሁሉና ከሕዝቡ የተቀበለው ምክር ምን የሚል ነበር?

የአገሪቱ ሽማግሌዎችና ሕዝቡ፣ ችግር ፈላጊ ብቻ ስለሆነ ንጉሡ የቤን ሃዳድን ጥያቄ እንዳይሰማው ወይም እንዳይቀበለው ነገሩት