am_tq/1ki/18/45.md

267 B

አክዓብ በሠረገላው ወደ ኢይዝራኤል ሲወርድ ሳለ ኤልያስ ምን አደረገ?

ኤልያስ መጎናጸፊያውን በቀበቶው አሸንፍጦ እስከ ኢይዝራኤል መግቢያ ድረስ በአክዓብ ፊት ሮጠ