am_tq/1ki/18/18.md

669 B

አክዓብ፣ “አዋኪ” ብሎ ሲጠራው ኤልያስ ምን ብሎ መለሰለት?

አዋኪዎቹ የበኣል ጣዖታትን ለመከተል የእግዚአብሔር አምላክን ትዕዛዛት የተዉት እርሱና የአባቱ ቤተሰቦች መሆናቸውን ኤልያስ ለአክዓብ ነገረው

ኤልያስ የተናገረው በቀርሜሎስ ተራራ ላይ ማን እንዲሰበሰብ ነበር?

ኤልያስ የእስራኤልን ሕዝብ ሁሉ፣ በኤልዛቤል ገበታ ከሚበሉ ከ450 የበኣል ነቢያትና አራት መቶ የአሼራ ነቢያት ጋር እንዲሰበስቧቸው ተናገረ