am_tq/1ki/15/20.md

564 B

ቤን ሃዳድ አሳን ከሰማው በኋላ ምን አደረገ?

አሳን ከሰማው በኋላ ቤን ሃዳድ የእስራኤልን ከተሞች እንዲወጉ ሰራዊቱን ላካቸው

ባኦስ ይህንን በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?

ባኦስ ጥቃቱን በሰማ ጊዜ ራማን መሥራቱን አቆመ

ራማን ለመሥራት የተጠቀሙበትን ቁሳቁስ አሳ ምን አደረገው?

አሳ ራማን ለመሥራት የተጠቀሙበትን ቁሳቁስ ወስዶ ጌባንና ምጽጳን ሠራበት