am_tq/1ki/15/12.md

329 B

አሳ በምድሪቱ ላይ ምን አደረገ?

አሳ፣ ወንድ ዝሙት አዳሪዎችንና አባቶቹ በምድሪቱ ላይ ያደረጓቸውን ጣዖታት አስወገደ

አሳ ከእቴጌነት የሻረው ማንን ነበር?

አሳ የራሱን አያት መዓካን ከእቴጌነት ሻራት