am_tq/1ki/14/23.md

468 B

ይሁዳ፣ ከፍ ባሉት ኮረብታዎች ሁሉና ከለመለሙት ዛፎች ሁሉ ስር ምን ሠሩ?

ይሁዳ፣ ከፍ ባሉት ኮረብታዎች ሁሉና ከለመለሙት ዛፎች ሁሉ ስር መስገጃዎችንና የአሼራን ምስል ዐምድ ሠሩ

ሕዝቦች እንዴት ያሉ የተናቁ ነገሮችን ያደርጉ ነበር?

በምድሪቱ ላይ ሕዝቦች ወንድ ዝሙት አዳሪዎች ነበሯቸው