am_tq/1ki/14/21.md

336 B

በይሁዳ የነገሠው ማን ነበር?

በይሁዳ የሰለሞን ልጅ ሮብዓም ነግሦ ነበር

ይሁዳ፣ የእግዚአብሔር አምላክን ቅንዓት ያነሣሣው እንዴት ነበር?

ይሁዳ፣ በሠሩት ኃጢአት የእግዚአብሔር አምላክን ቅንዓት አነሣሡ