am_tq/1ki/14/14.md

732 B

እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን እስከ የት ድረስ እንደሚበትናቸው ተናገረ?

እስራኤልን ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ እንደሚበትናቸው እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል

እግዚአብሔር አምላክ፣ ኢዮርብዓም እስራኤልን ምን እንዲያደርጉ መርቷቸዋል አለ?

እግዚአብሔር አምላክ፣ እስራኤል ኃጢአት እንዲሠሩ ኢዮርብዓም መርቷቸዋል አለ

የኢዮርብዓም ሚስት ወደ ቤቷ መግቢያ በር በመጣች ጊዜ ምን ሆነ?

የኢዮርብዓም ሚስት ወደ ቤቷ መግቢያ በር በመጣች ጊዜ ሕፃኑ ሞተ