am_tq/1ki/14/11.md

392 B

ከኢዮርብዓም ቤተሰብ በከተማይቱ ውስጥ የሞተው ምን ይሆናል?

ከኢዮርብዓም ቤተሰብ በከተማይቱ ውስጥ የሞተውን ውሾች ይበሉታል

ለኢዮርብዓም ልጅ እስራኤል ሁሉ ምን ያደርጉለታል?

ለኢዮርብዓም ልጅ እስራኤል ሁሉ ያለቅሱለታል፣ ይቀብሩታልም