am_tq/1ki/14/06.md

438 B

አኪያ ለኢዮርብዓም ሚስት ምን አላት?

አኪያ በበሩ ስትገባ በሰማ ጊዜ፣ "ሌላ ሰው ለመሆን ለምን ታስመሲያለሽ?" አላት

የእስራኤል አምላክ ስለ ኢዮርብዓም ምን አለ?

የእስራኤል አምላክ ኢዮርብዓምን፣ "ትዕዛዛቴን እንደ ጠበቀ እንደ አገልጋዬ እንደ ዳዊት አልሆንክም" አለው