am_tq/1ki/13/33.md

359 B

ለኢዮርብዓም ቤት ኃጢአት ሆኖባቸው ከምድር እንዲጠፉ ያስደረጋቸው ነገር ምንድነው?

ኢዮርብዓም ከክፉ መንገዱ አልተመለሰም፣ ካህን መሆን የሚፈልገውን ለክህነት ይለይ ነበር፤ ይህ ነገር ለኢዮርብዓም ቤት ኃጢአት ሆነበት