am_tq/1ki/13/18.md

211 B

ሽማግሌው ነቢይ ከዋሸው በኋላ የእግዚአብሔር ሰው ወዴት ሄደ?

የእግዚአብሔር ሰው ወደዚያ ሰው ቤት ተመልሶ ምግብ በላ፣ ውሃም ጠጣ