am_tq/1ki/13/14.md

783 B

ሽማግሌው ነቢይ ለእግዚአብሔር ሰው ምን አለው?

ሽማግሌው ነቢይ የእግዚአብሔርን ሰው፣ “ከእኔ ጋር ወደ ቤት እንሂድና ምግብ ብላ” አለው

የእግዚአብሔር ሰው ለሽማግሌው ነቢይ ምን ብሎ መለሰለት?

የእግዚአብሔር ሰው፣ "ከአንተ ጋር አልመለስም ወይም ወደ ቤትህ አልገባም” ብሎ መለሰለት

ሽማግሌው ነቢይ ለእግዚአብሔር ሰው ምን ብሎ መለሰለት?

ሽማግሌው ነቢይ የእግዚአብሔርን ሰው በመዋሸት፣ "መልአክ በእግዚአብሔር አምላክ ቃል ‘ወደ ቤትህ መልሰህ አምጣው’ ብሎኛል” ብሎ መለሰለት