am_tq/1ki/13/08.md

428 B

የእግዚአብሔር ሰው ለንጉሡ ምን አለው?

የእግዚአብሔር ሰው ለንጉሡ፣ "ከአንተ ጋር አልሄድም" አለው

የእግዚአብሔር ሰው ከንጉሡ ጋር ከተነጋገረ በኋላ ምን አደረገ?

የእግዚአብሔር ሰው ከንጉሡ ጋር ከተነጋገረ በኋላ በመጣበት ሳይሆን በሌላ መንገድ ወደ ቤቱ ተመለሰ