am_tq/1ki/13/04.md

406 B

ኢዮርብዓም ከመሠዊያው ላይ እጁን በዘረጋ ጊዜ ምን ሆነበት?

ኢዮርብዓም ከመሠዊያው ላይ በዘረጋት ጊዜ እጁ ደረቀች፣ ወደ ራሱ ሊመልሳትም አልተቻለውም

መሠዊያው ምን ሆነ?

የእግዚአብሔር ሰው እንደ ተናገረው መሠዊያው ለሁለት ተሰነጠቀና አመዱ ፈሰሰ