am_tq/1ki/12/22.md

366 B

የእግዚአብሔር ቃል የመጣው ወደ ማን ነበር?

የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሳማያ መጣ

እግዚአብሔር አምላክ ምን አለ?

እግዚአብሔር አምላክ፣ “ወንድሞቻችሁን የእስራኤልን ሕዝብ አትውጉ ወይም አታጥቁት” አለ