am_tq/1ki/12/08.md

344 B

ሮብዓም አዛውንቶቹ በሰጡት ምክር ምን አደረገ?

ሮብዓም የአዛውንቶቹን ምክር ቸል አለ

ወጣቶቹ ሮብዓም ሕዝቡን ምን እንዲላቸው ነገሩት?

ሮብዓም፣ “ትንሿ ጣቴ ከአባቴ ወገብ ትወፍራለች” እንዲል ወጣቶቹ ነገሩት