የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ከእስራኤል ጉባዔ ጋር ሮብዓምን ለማነጋገር መጣ
እስራኤል በሙሉ አባቱ የጫነባቸውን ከባዱን ቀንበር እንዲያቀልላቸው ሮብዓምን ጠየቁት
ሮብዓም ሕዝቡን ለሦስት ቀናት አሰናበታቸው