am_tq/1ki/12/01.md

189 B

ሮብዓም ወደ ሴኬም የሄደው ለምን ነበር?

እስራኤል ሁሉ ሊያነግሡት ወደዚያ መጥተው ስለ ነበረ ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ