am_tq/1ki/10/23.md

405 B

ምድር ሁሉ ሰለሞንን የፈለገው ለምንድነው?

ምድር ሁሉ እግዚአብሔር በልቡ ያስቀመጠውን ጥበብ ለመስማት ይፈልግ ነበር

የሰለሞን ጎብኚዎች ምን ዓይነት ስጦታ ያመጡለት ነበር?

የጎበኙት ወርቅ፣ ብር፣ ልብስ፣ የጦር መሣሪያና ቅመማ ቅመሞችን አመጡለት