am_tq/1ki/10/18.md

605 B

ንጉሡ፣ በዝሆን ጥርስና በንጹሕ ወርቅ የሠራው ምን ነበር?

ንጉሡ፣ በዝሆን ጥርስና በንጹሕ ወርቅ ትልቅ ዙፋን ሠራ

ንጉሡ በሠራው ዙፋን፣ የክንድ መደገፊያ አጠገብ የቆመው ምን ነበር?

ንጉሡ በሠራው ዙፋን፣ የክንድ መደገፊያ አጠገብ ሁለት አንበሶች ቆመው ነበር

በዙፋኑ ስድስት ደርጃዎች ዳር ምን ቆሞ ነበር?

በዙፋኑ ስድስት ደርጃዎች ዳር አሥራ ሁለት አንበሶች ቆመው ነበር