am_tq/1ki/10/16.md

504 B

ንጉሥ ሰለሞን፣ ከጥፍጥፍ ወርቅ ስንት ትላልቅ ጋሻዎችን ሠራ?

ንጉሥ ሰለሞን፣ ከጥፍጥፍ ወርቅ ሁለት መቶ ጋሻዎችን ሠራ

ንጉሥ ሰለሞን፣ ከጥፍጥፍ ወርቅ የተሠሩትን ሦስት መቶ ጋሻዎች የት አስቀመጣቸው?

ንጉሥ ሰለሞን፣ ሦስት መቶዎቹን የጥፍጥፍ ወርቅ ጋሻዎች የሊባኖስ ዱር በተባለው ቤተ መንግሥት አስቀመጣቸው