am_tq/1ki/10/14.md

440 B

በአንድ ዓመት ውስጥ ለንጉሥ ሰለሞን የመጣለት የወርቅ መጠን ምን ያህል ነበር?

በአንድ ዓመት ለሰለሞን ይመጣለት የነበረው የወርቅ መጠን 666 መክሊት ነበር

ለሰለሞን ብርና ወርቅ ያመጣለት የነበረው ማነው?

የዐረብ ነገሥታትና አገረ ገዢዎች ለሰለሞን ወርቅና ብር አመጡለት