am_tq/1ki/10/03.md

362 B

ሰለሞን የንግሥቲቱን ስንት ጥያቄዎች መለሰላት?

ሰለሞን የሳባን ንግሥት ጥያቄዎች ሁሉ መለሰላት

የሳባ ንግሥት የሰለሞንን ጥበብ ሁሉ ባየች ጊዜ ምን ተሰማት?

የሳባ ንግሥት የሰለሞንን ጥበብ ሁሉ ባየች ጊዜ እጅግ ተደነቀች