am_tq/1ki/10/01.md

401 B

የሳባ ንግሥት ወደ ሰለሞን የመጣችው ለምንድነው?

የሳባ ንግሥት በከባድ ጥያቄዎች ልትፈትነው ወደ ሰለሞን መጣች

የሳባ ንግሥት ወደ ኢየሩሳሌም ምን ይዛ መጣች?

የሳባ ንግሥት ቅመማ ቅመሞችን፣ ወርቅና የከበሩ ድንጋዮችን ይዛ ወደ ኢየሩሳሌም መጣች