am_tq/1ki/08/49.md

275 B

ሕዝቡ ወደ እርሱ በሚጸልዩበት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ምን እንዲያደርግ ሰለሞን ጠየቀ?

እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን ይቅር እንዲላቸውና እንዲራራላቸው ሰለሞን ጠየቀ