am_tq/1ki/08/48.md

264 B

እስራኤላውያን በጠላቶቻቸው ምድር ምን ያደርጋሉ?

እስራኤላውያን በፍጹም ልባቸው በፍጹምም ነፍሳቸው ወደ እግዚአብሔር አምላክ ይመለሳሉ፣ ወደ እርሱም ይጸልያሉ