am_tq/1ki/08/35.md

4 lines
233 B
Markdown

# ሰማያት የሚዘጉትና ዝናብ የማይዘንበው ለምንድነው?
ሕዝቡ በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ኃጢአትን ስለ ሠሩ ሰማያት ይዘጋሉ፣ ዝናብም አይዘንብም