am_tq/1ki/08/31.md

462 B

እስራኤል ወደ እርሱ በሚጸልዩበት ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ የት ሆኖ ይሰማል?

እግዚአብሔር አምላክ ከሚኖርበት ከሰማያት ሆኖ ይሰማል

ሰለሞን፣ እግዚአብሔር አምላክ ለጻድቁ ሰው ምን እንዲያደርግለት ጸለየ?

ሰለሞን የጻድቁ ንጹሕነት ይፋ እንዲደረግና እንደ ጽድቁ እንዲከፈለው ጠየቀ