am_tq/1ki/07/51.md

278 B

ሰለሞን በእግዚአብሔር አምላክ ዕቃ ቤቶች ውስጥ ያስቀመጠው ምን ነበር?

ሰለሞን ብሩንና ወርቁን ሁሉ፣ አባቱ ዳዊት የቀደሳቸውን ዕቃዎች ሁሉ በዕቃ ቤት ውስጥ አስቀመጣቸው