am_tq/1ki/07/27.md

222 B

ኪራም የሠራቸው አሥሩ የነሐስ ማስቀመጫዎች ቁመታቸው ምን ያህል ነበር?

የአሥሩ ማስቀመጫዎች የእያንዳንዳቸው ቁመት ሦስት ክንድ ነበር