am_tq/1ki/07/20.md

4 lines
162 B
Markdown

# በምሶሶዎቹ ጫፍ ላይ ምን ተጨምሮባቸው ነበር?
በምሶሶዎቹ ጫፍ ላይ ሁለት መቶ ሮማኖች በረድፍ ነበሩ