am_tq/1ki/07/13.md

206 B

ለንጉሥ ሰለሞን የነሐስ ሥራዎችን ለመሥራት የመጣው ማን ነበር?

ኪራም ለንጉሥ ሰለሞን የነሐስ ሥራዎችን ሊሠራለት ከጢሮስ መጣ