am_tq/1ki/06/19.md

276 B

ሰለሞን በቤቱ ውስጥ ቅድስተ ቅዱሳን ያዘጋጀው ለምንድነው?

ሰለሞን፣ የእግዚአብሔር አምላክን የቃል ኪዳን ታቦት በዚያ ለማስቀመጥ በቤቱ ውስጥ ቅድስተ ቅዱሳንን አዘጋጀ