am_tq/1ki/06/14.md

240 B

ሰለሞን የቤቱን ውስጣዊ ግድግዳ ለመሥራት የተጠቀመው በምን ነበር?

ሰለሞን የቤቱን የውስጥ ግድግዳ ለመሥራት የተጠቀመው የዝግባ ጣውላዎችን ነበር