am_tq/1ki/06/11.md

310 B

እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ሕዝብ መካከል ለመኖር ተስፋ ሰጥቶ ነበር?

አዎን፣ እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ሕዝብ መካከል እንደሚኖርና እነርሱን እንደማይተዋቸው ተስፋ ሰጥቶ ነበር