am_tq/1ki/06/09.md

335 B

ሰለሞን ቤቱን ለመክደን የተጠቀመው ምን ነበር?

ሰለሞን ቤቱን በዝግባ ተሸካሚና ሳንቃ ከደነው

በቤቱ ዙሪያ ክፍሎቹ የተጋጠሙት እንዴት ነበር?

ክፍሎቹ በአግዳሚ የዝግባ እንጨቶች ከቤቱ ጋር ተጋጥመው ነበር