am_tq/1ki/04/20.md

991 B

የይሁዳና የእስራኤል ሕዝብ ብዛት ምን ያህል ነበር?

የይሁዳና የእስራኤል ብዛት በባህር ዳር እንዳለ አሸዋ ነበር

ሰለሞን የሚገዛው እስከ የት ድረስ ነበር?

ሰለሞን ከፍልስጥኤም ወንዝ እስከ ግብፅ ዳርቻ ድረስ ባሉት መንግሥታት ላይ ገዛ

ለሰለሞን ለአንድ ቀን የሚቀርብለት ምን ያህል ነበር?

ለሰለሞን ለአንድ ቀን የሚቀርብለት ዱቄት፣ ምግብ፣ በሬዎች፣ በጎች፣ የበረሃ ፍየል፣ ዋልያ፣ ሚዳቋና የሰቡ አዕዋፍን ያካትት ነበር

ለሰለሞን ለአንድ ቀን የሚቀርብለት ምን ያህል ነበር?

ለሰለሞን ለአንድ ቀን የሚቀርብለት ዱቄት፣ ምግብ፣ በሬዎች፣ በጎች፣ የበረሃ ፍየል፣ ዋልያ፣ ሚዳቋና የሰቡ አዕዋፍን ያካትት ነበር