am_tq/1ki/03/26.md

712 B

የመጀመሪያዋ ሴት፣ ንጉሥ ሰለሞንን ምን አለችው?

የመጀመሪያዋ ሴት፣ በሕይወት ያለው ሕፃን ለሁለተኛይቱ ሴት ይሰጥ እንጂ አይገደል አለች

ንጉሥ ሰለሞን በሕይወት ያለው ሕፃን ምን እንዲደረግ ተናገረ?

ሰለሞን በሕይወት ያለውን ሕፃን እንዳይገድሉትና ለመጀመሪያይቱ ሴት እንዲሰጧት ተናገረ

መላው እስራኤል ንጉሡ የሰጠውን ፍርድ በሰሙ ጊዜ ምን አደረጉ?

ፍርድን ለመስጠት እግዚአብሔር የሰጠውን ጥበብ ስላዩ እስራኤል በሙሉ ንጉሡን ፈሩት