am_tq/1ki/03/13.md

519 B

እግዚአብሔር ሰለሞን ያልጠየቀውን አንዳች ነገር ሰጥቶታል?

አዎን፣ እግዚአብሔር ባለጠግነትንና ክብርን ለሰለሞን ሰጥቶታል

ሰለሞን፣ ንጉሥ ዳዊት እንዳደረገው በእግዚአብሔር ሥርዓትና ትዕዛዝ መሠረት ቢመላለስ እግዚአብሔር ምን እንደሚያደርግለት ተናገረ?

እግዚአብሔር የሰለሞንን ዕድሜ እንደሚያረዝመው ተናግሯል