am_tq/1ki/03/07.md

237 B

ንጉሥ ሰለሞን እግዚአብሔር አምላክን የጠየቀው ምን ነበር?

ሰለሞን በሕዝቡ ላይ ለመፍረድ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና እንዲሰጠው ጠየቀ