am_tq/1ki/03/04.md

361 B

ታላቁ የኮረብታ መስገጃ የሚገኘው የት ነበር?

ታላቁ የኮረብታ መስገጃ የሚገኘው በገባዖን ነበር

እግዚአብሔር አምላክ ለንጉሥ ሰለሞን የተገለጠለት እንዴት ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ ለሰለሞን በሌሊት ሕልም ተገለጠለት