am_tq/1ki/01/52.md

4 lines
245 B
Markdown

# በንጉሥ ሰለሞን ፊት አዶንያስን ባመጡት ጊዜ ሰለሞን ለአዶንያስ የነገረው ምን እንዲያደርግ ነበር?
አዶንያስ ወደ ቤቱ እንዲሄድ ንጉሥ ሰለሞን ነገረው