am_tq/1ki/01/49.md

288 B

አዶንያስ፣ ዳዊት ሰለሞንን በእስራኤል ላይ የማንገሡን ወሬ በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?

አዶንያስ ሰለሞንን ስለ ፈራው ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሄደና የመሠዊያውን ቀንዶች ያዘ