am_tq/1ki/01/28.md

499 B

ንጉሥ ዳዊት ለቤርሳቤህ ምን ብሎ ምሎላት ነበር?

ዳዊት የቤርሳቤህ ልጅ ሰለሞን ከእርሱ በኋላ እንደሚገዛና በእርሱ ዙፋን ላይ እንደሚቀመጥ ምሎላት ነበር

ንጉሥ ዳዊት ለቤርሳቤህ ምን ብሎ ምሎላት ነበር?

ዳዊት የቤርሳቤህ ልጅ ሰለሞን ከእርሱ በኋላ እንደሚገዛና በእርሱ ዙፋን ላይ እንደሚቀመጥ ምሎላት ነበር