am_tq/1ki/01/20.md

202 B

ቤርሳቤህ የፈራችው ዳዊት ሲሞት ምን እንዳይደርስባት ነበር?

እርሷና ልጇ ሰለሞን እንደ ወንጀለኛ እንዳይቆጠሩ ፈርታ ነበር