am_tq/1ki/01/05.md

564 B

የአጊት ልጅ አዶንያስ ራሱን ከፍ ከፍ ያደረገው እንዴት ነበር?

አዶንያስ ንጉሥ ለመሆን ፈለገ፣ ስለዚህ ለራሱ ሠረገላዎችንና በፊቱ የሚሮጡ አምሳ ፈረሰኞች አዘጋጀ

ንጉሥ ዳዊት ልጁን አዶንያስን ቀጥቶት፣ አካሄዱን ለማረም ገስጾት ያውቅ ነበር?

አይ፣ ንጉሥ ዳዊት አዶንያስን “ይህንን ወይም ያንን ለምን አደረግህ?” በማለት ገስጾት አያውቅም ነበር