am_tq/1ki/01/03.md

279 B

አቢሳ ምንም እንኳን የተዋበች ብትሆንና ንጉሡን ብታገለግለውና ብትንከባከበውም ዳዊት ከእርሷ ጋር ያላደረገው ምን ነበር?

ንጉሡ ከእርሷ ጋር ወሲባዊ ግንኙነት አልፈጸመም