am_tq/1jn/05/20.md

8 lines
283 B
Markdown

# እውነተኛው አምላክ ማነው?
የኢየሱስ ክርስቶስ አባት እውነተኛው አምላክ ነው
# አማኞች ራሳቸውን መጠበቅ ያለባቸው ከምንድነው?
አማኞች ራሳቸውን ከጣዖታት መጠበቅ አለባቸው